Apartments for sale in Addis Ababa - ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ price in Ethiopia

Price : 1,650,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Lebu mebrat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 2

Description

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ) ባለ1 መኝታ- 61 እና 65ካሬ ባለ2 መኝታ - 116ካሬ ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) ባለ 3 መኝታ - ከ154 ካሬ እስከ 157 ካሬ በ50% ቅድመ ክፍያ ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ጊቢ ዝቅ ያለ ፍሎር ላይ አፓርታማ ይግዙ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +25*******/ +25*******


Share this with your friends